ዛሬ ደም በመለገስ የሰዎችን ሕይወት የሚታደጉ በጎ ፈቃደኞች የሚመሠገኑበት የዓለም የደም ልገሳ ቀን ነው።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የጤና ድርጅት፣ አጋሮቹ እና ሌሎች የማኅበረሰብ አባላት የዓለም የደም ልገሳ ቀንን አስመልክተው “በመስጠት የመደሰት 20 ዓመታት: ደም ለጋሾችን እናመሠግናለን” በሚለው መሪ ቃል በጋራ ያከብሩታል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 20ኛውን የደም ልገሳ ቀን በተመለከት በማኅበራዊ ሚዲያ ገጹ ባሰፈረው መልእክት የዛሬው ቀን ደም በመለገስ የሰዎችን ሕይወት ለሚታደጉ ደም ለጋሾች ምሥጋና የምናቀርብበት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply