ዛሬ ፍቅረ ስላሴ ወግደረስ አርፈዋል፡፡ፍቅሬ ሥላሴ ወግደረስ እ.ኤ.አ. በ 1945 ነበር የተወለዱት።ፍቅረ ሥላሴ ወግደረስ ከደርግ መሥራች አባሎች አንዱና ባንድ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር…

https://cdn4.telesco.pe/file/mB5IG8318rxXDJRB2OSVC7UvRYCe3gSOkUFCKizDjABlpoaFH0Hkccq2_Bt9r9jJfWnFn2pS7AqaAZVsgXpKu5lRPqoIEjz2FDoyNZmfOVG29_CG4SSFP_WSbD1z7UhPilGO6QJR5M-zWQnKITs11HwxyYfgks8oHgO3x5zkeYw5dzTB5SNyVWB0kOSiG96RauXxVPsDAULJ1gcywXqRkJnB61YyHTovwY_w1tJ2St32VbBw42DJS--s2uohviixbdLIdId2uLG3EQLpO-0mbIfFJsYYC-sT5jYyGoKelkYlq_eXd0Izq016ShLXyDcrzimSyGKGdJTnGLQEVn--5g.jpg

ዛሬ ፍቅረ ስላሴ ወግደረስ አርፈዋል፡፡

ፍቅሬ ሥላሴ ወግደረስ እ.ኤ.አ. በ 1945 ነበር የተወለዱት።

ፍቅረ ሥላሴ ወግደረስ ከደርግ መሥራች አባሎች አንዱና ባንድ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆነ የበቁ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሰው ነበሩ።

በህይወት በቆዩባቸው ዘመናት የታሪክና የፖለቲካ ይዘት ያላቸው መፅሐፍትንም ፅፈዋል።

እኒህ ሰው ዛሬ በተወለዱ በ79 አመታቸው አርፈዋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለሁሉም ኢትዮጵያዊን መጽናናትን ይመኛል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply