ዜና ማየት ቢቀርብንስ? ሌላው ቢቀር ለአእምሯችን ጤና ስንል! – BBC News አማርኛ

ዜና ማየት ቢቀርብንስ? ሌላው ቢቀር ለአእምሯችን ጤና ስንል! – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/18197/production/_114411789_8da79ec2-7dba-4ea1-9a28-eedcbb6bba91.jpg

የዜና ምንጫችን ከሚታመኑ አንድ ወይም ሁለት ሚዲያዎች ብቻ ብናደርግ ለአእምሯችን ውለታ ዋልንለት ማለት ነው፡፡ አሰስ ገሰሱን የሚያቀርብልዎት ማኅበራዊ ሚዲያ ለአእምሮ መቃወስ ሊዳርግ ይችላል፡፡ ፕሮፌሰር ጆን ፖል ዴቪስ ለሁሉም ነገር ድንበር ማበጀት እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ ያሰምሩበታል፡፡ ለምሳሌ በቀን ውስጥ ጠዋት ወይም ምሳ ሰዓት ላይ አንድ ጊዜ ብቻ ለ15 ደቂቃዎች መረጃ ቃርመን ከዚያ ግን በምንም መልኩ አለመመለስ፡፡ ይህ ግን ይቻላል? እንደሚባለው ቀላል ነው?

Source: Link to the Post

Leave a Reply