ዜና ሹመት!ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አቶ ጌታቸው መንግስቴን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር እንዲሁም አቶ መንግስቱ ንጉሴን የኤር ናቪጌሽን ምክትል ዋና ዳይ…

ዜና ሹመት!

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አቶ ጌታቸው መንግስቴን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር እንዲሁም አቶ መንግስቱ ንጉሴን የኤር ናቪጌሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አድርገው ሾመዋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
ጥር 05 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply