የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ለተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህ መሠረት፦ 1. ወይዘሮ ሰላማዊት ዓለማየሁ በቀለ=>የርዕሰ መሥተዳደር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ 2.አቶ ቀለሙ ሙለነህ እምሩ=>የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ 3. አቶ ዘውዱ ማለደ በላይ=>የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር፣ 4. ዲያቆን ተስፋው ባታብል ቢታው=>የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ኮሚሽነር፣ […]
Source: Link to the Post