
ዜና እረፍት ********************* “ሁለገቧ አርቲስት ዘነቡ ገሠሠ ከደቂቃዎች በፊት ማረፏ ተገለፀ!… አርቲስቷ ባደረባት የጡት ካንሰር ህመም በህክምናም በፀበልም ስትረዳ መቆየቷ ይታወቃል። የቀብር ስርዓቱ ነገ ከ8:00 – 9:00 ሰዓት በቡልቡላ መድሀኒዓለም ቤተክርስትያን እንደሚፈፀም ታውቋል አሻራ ሚዲያ ለወዳጅ ዘመዶቿ እና አድናቂዎቿ መጽናናትን ይመኛል።
Source: Link to the Post