#ዜና የእስር ዜና! # የባልደራሱ ኢሳያስ ፅጌ በደህንነቶች ታፈነ፣ ናትናአኤል ያለምዘውድ ለተጨማሪ 8 ቀናት ተቀጠረ!! ሰ.አሜሪካ:- ሰኔ 22/2014 ዓ.ም……

#ዜና የእስር ዜና! # የባልደራሱ ኢሳያስ ፅጌ በደህንነቶች ታፈነ፣ ናትናአኤል ያለምዘውድ ለተጨማሪ 8 ቀናት ተቀጠረ!! ሰ.አሜሪካ:- ሰኔ 22/2014 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ የባልደራስ ፓርቲ አባል የሆነው ኢሳያስ ፅጌ ዛሬ ጠዋት በደህንነቶች ታፍኗል። ሜክሲኮ የፌደራል ፖሊስ ምረመራ ጣቢያ እንደሚገኝም ታውቋል። ጋብ ብሎ የሰነበተው እስር ሰሞኑን አገርሸቶ፣ ሌሎች የባልደራስ አባላትም እየታሰሩና እየተደበደቡ ይገኛሉ። በተያያዘ ዜና፣ ዛሬ ጠቅላይ ፍ/ቤት በዋስትና ይግባኝ የቀረበው ናትናኤል ያለምዘውድ በድጋሜ ለተጨማሪ 8 ቀናት ተቀጠሯል። © ባልደራስ #sayenouph #Stopa_Amhara_Genocide #StopAmharaGenocide #በቃን #AmharaGenocide #እምቢ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply