#ዜና “የወገን ደም ደማችን ነው!” # የክልልነት ጥያቄ ያነሱ የጉራጌ ወጣቶች፣ በአማራ ላይ እየደረሰ ያለውን የዘር ጭፍጨፋ አወገዙ!! ሰ.አሜሪካ:- ሰኔ 19/2014 ዓ.ም……

#ዜና “የወገን ደም ደማችን ነው!” # የክልልነት ጥያቄ ያነሱ የጉራጌ ወጣቶች፣ በአማራ ላይ እየደረሰ ያለውን የዘር ጭፍጨፋ አወገዙ!! ሰ.አሜሪካ:- ሰኔ 19/2014 ዓ.ም… አሻራ ሚዲያ በጉራጌ ዞን፤ ወልቂጤ ከተማ ዛሬ እሁድ ሰኔ 19 ቀን 2014 ዓ.ም. በተደረገ የሩጫ መርሃ ግብር ላይ የጉራጌ ወጣቶች “የወገን ደም ደማችን ነው” በማለት በአማራ ሕዝብ ላይ በምዕራብ ወለጋ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ጭፍጨፋ አውግዘዋል። ወጣቶቹ ጉራጌ በክላስተር ሳይሆን በክልልነት እንዲደራጅ የተነሳውን ጥያቄ አስተጋብተዋል። የጉራጌ ሕዝብ የፅንፈኛው ኦህዴድ ዒላማ ከሆኑት መካከል አንዱ እንደሆነ ይነገራል። © ባልደራስ #በቃ! #እምቢ! #AmharaGenocide! ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply