
ኢትዮጵያን ከአፍሪካ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ቀንድ ከብቶች ያላት አገር ናት። ነገር ግን ብዛት እንጂ በጥራት ይታማሉ። ሃብት መቁጠሪያ እንጂ ሃብት መፍጠሪያ አልሆኑም። ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ የከብቶች ስደት ግን ቀጥሏል። በቀን አያሌ የቁም እንሰሳት ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ተነስተው በጎረቤት አገራት ስም ወደ መካከለኛው ምሥራቅ እና የባሕረ ሰላጤው አገራት ይገባሉ። ለምን ኢትዮጵያ ከከብቶቿ ተጠቃሚ መሆን አቃታት?
Source: Link to the Post