“ዜጎችን እየፈተነ ያለውን የኑሮ ውድነት ለመቀነስ በትኩረት ይሠራል” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ እየሰጡ ነው። በኑሮ ውድነት እየተፈተነ ለሚገኘው ሕዝብ ምን መፍትሔ ተበጅቷል፣ እንዴትስ ሕዝቡን ከችግር ማውጣት ይቻላል ለሚለው ጥያቄ ርእሰ መሥተዳድሩ ምላሽ ሰጥተዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply