You are currently viewing ዝምታው ይሰበር!! – ከስንታየሁ ቸኮል ልጅ ምዕራፍ ስንታየሁ የተላለፈ አስቸኳይ መልዕክት መጋቢት 17 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣     ዝምታ ቢነግስም፤ፀጥታ ቢበረታም አንተ አስታዋሽ…

ዝምታው ይሰበር!! – ከስንታየሁ ቸኮል ልጅ ምዕራፍ ስንታየሁ የተላለፈ አስቸኳይ መልዕክት መጋቢት 17 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ዝምታ ቢነግስም፤ፀጥታ ቢበረታም አንተ አስታዋሽ…

ዝምታው ይሰበር!! – ከስንታየሁ ቸኮል ልጅ ምዕራፍ ስንታየሁ የተላለፈ አስቸኳይ መልዕክት መጋቢት 17 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ዝምታ ቢነግስም፤ፀጥታ ቢበረታም አንተ አስታዋሽ ብታጣም አንድ ቀን ይመጣል ስለ አንተ ፅናት እና ብርታት አፍን ከፍቶ የሚናገርበት፤የሚመሰክርበት አንተም በተራክ ከልጆችክ ጋር የምትስቅበት ቀን ይመጣል። ሁሉንም ትተክ ልጆቼ ሳትል ወጣትነት ዕድሜዬን ሳትል ለተበደሉት ድምፅ እሆናለሁ ማለትክን ሰዎች ቢክዱ ማመን ባይፈልጉ ያለህበት አዋሽ 7 ምስክር ነው።አባቴ ሁሉም ዝም ቢልም እኔ ዝም አልልም! ምዕራፍ ስንታየሁ #ፍትህ ለስንታየሁ ቸኮል Mereja TV “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply