You are currently viewing “ዝምታው ይሰበር!!…ፍትህ ለስንታየሁ ቸኮል!” ምዕራፍ ስንታዬሁ ቸኮል አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ …  መጋቢት 17 ቀን 2015 ዓ/ም          አዲስ አበባ ሸዋ ከስንታየሁ ቸኮል…

“ዝምታው ይሰበር!!…ፍትህ ለስንታየሁ ቸኮል!” ምዕራፍ ስንታዬሁ ቸኮል አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ … መጋቢት 17 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ ከስንታየሁ ቸኮል…

“ዝምታው ይሰበር!!…ፍትህ ለስንታየሁ ቸኮል!” ምዕራፍ ስንታዬሁ ቸኮል አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ … መጋቢት 17 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ ከስንታየሁ ቸኮል ልጅ ምዕራፍ ስንታየሁ የተላለፈ አስቸኳይ መልዕክት:_ ዝምታ ቢነግስም፤ ፀጥታ ቢበረታም አንተ አስታዋሽ ብታጣም አንድ ቀን ይመጣል ስለ አንተ ፅናት እና ብርታት አፍን ከፍቶ የሚናገርበት፤ የሚመሰክርበት አንተም በተራህ ከልጆችክ ጋር የምትስቅበት ቀን ይመጣል። ሁሉንም ትተህ ልጆቼ ሳትል ወጣትነት ዕድሜዬን ሳትል ለተበደሉት ድምፅ እሆናለሁ፣ ማለትህን ሰዎች ቢክዱ ማመን ባይፈልጉ ያለህበት አዋሽ 7 ምስክር ነው። አባቴ ሁሉም ዝም ቢልም እኔ ዝም አልልም! ፍትህ ለስንታየሁ ቸኮል! ምንጭ_ ፅናት ሚዲያ

Source: Link to the Post

Leave a Reply