You are currently viewing ዝርፊያና ሌብነት ያስጨነቃት የትግራይ ከተሞች   – BBC News አማርኛ

ዝርፊያና ሌብነት ያስጨነቃት የትግራይ ከተሞች   – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/450f/live/76819430-e35d-11ec-8019-1fef3477da32.jpg

በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች በተለይ ትላልቅ በሚባሉት ከተሞች ውስጥ ከባድ የፀጥታ ስጋት አንዣቦ እንደሚገኝ ነዋሪዎች ይገልፃሉ። በተለይ በመቀለ የሚታዩ የሌብነትና የዘረፋ ወንጀሎች በርካታዎችን ያስጨነቀ ጉዳይ ሆኗል። በከተማዋ ውስጥ የሚፈጸም ዘረፋና ለዘረፋ ሲባል አስከ ግድያ የሚደርሱ ወንጀሎች እየተፈፀሙ እንደሆነ ይሰማል። በክልሉ ውስጥ ወራትን ካስቆጠሩት ሌሎች አሳሳቢ ጉዳዮች እኩል ይህ የተስፋፋው የወንጀል ድርጊት ነዋሪውን ስጋት ላይ ጥሎታል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply