ዝክረ ሃምሌ 05 በሁመራ !! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሀምሌ 9 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ዝክረ ሃምሌ 5 ታሪካዊ ቀን በሰቲት ሁመራ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ዝ…

ዝክረ ሃምሌ 05 በሁመራ !! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሀምሌ 9 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ዝክረ ሃምሌ 5 ታሪካዊ ቀን በሰቲት ሁመራ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። ባለፉት 40 ዓመታት በወራሪው የትህነግ ተገንጣይ ቡድን አማካኝነት በወልቃይት ጠገዴ ተወላጆች ላይ የተፈፀመውን ግፍ የሚያሳይ የፎቶ ኢግዚቪሽንም በሁመራ ከተማ አስተዳደር ቤተ-መፃህፍት እና ቤተ -መዘክር አዘጋጅነት ለህዝብ እይታ ቀርቧል ። መረጃው የግዮን አማራ ነው

Source: Link to the Post

Leave a Reply