“ዝክረ ዓድዋ በዓመት አንድ ቀን ብቻ ሳይኾን ዘላቂ ሀገራዊ እሴት እንዲኾን የብዙሃን መገናኛ ተቋማት መሥራት ይጠበቅባቸዋል” ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል ከቀሪው ዓለም ለኢትዮጵያዊያን የተለየ የሚያደርገው ነጻነታቸውን ያገኙበት ድል ሳይኾን ነጻነታቸውን ጠብቀወ የዘለቁበት ድል መኾኑ ነው፡፡ በዘመነ ቅኝ ግዛት ከ50 በላይ ይደርሱ ከነበሩት የአፍሪካ ሀገራት መካከል የቅኝ ገዥዎቹን መራር ጭቆና ያልተጋቱት ሀገራት ኢትዮጵያ እና ሊቢያ ብቻ ነበሩ፡፡ ሊቢያ የቅኝ ግዛት መራር ጭቆናን ያልቀመሰቸው በዘመኑ የአሜሪካ መሳሪያ ማከማቻ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply