“ዞኑ ዕጣንና ሙጫ አምራች ቢኾንም ከሀብቱ ማግኘት የሚገባውን ገቢ እያገኘ አይደለም” በምዕራብ ጎንደር ዞን አካባቢና ደን ጥበቃ ጽሕፈት ቤት

ባሕር ዳር: ጥር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምዕራብ ጎንደር ዞን እንደ ሰሊጥ፣ ጥጥ፣ ዕጣንና ሙጫ የመሳሰሉ ገበያ ተኮር ምርቶች የሚመረቱበት ዞን ነው። ዞኑ ካለው 760 ሺህ ሄክታር መሬት የሚጠጋ የደን ሽፋን ውስጥ 30 በመቶው በዕጣን ዛፍ የተሸፈነ ነው። ታዲያ ይሕ ሀብት ተገቢውን ጥቅም ሳይሰጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተመናመነ እንደሚገኝ ነው በዞኑ በዕጣንና ሙጫ ማምረት የተሠማሩ ማኅበራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply