ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀሙሲት – መካነ ኢየሱስ መንገድን እስከ መጋቢት/2016 ዓ.ም ለማጠናቀቅ እየተሠራ ቢኾንም የወሰን ማስከበር ችግር አሁንም ፈተና መኾኑን የሀሙሲት – መካነ ኢየሱስ መንገድ ፕሮጀክት አማካሪ መሐንዲስ ገልጸዋል። የሀሙሲት – መካነ ኢየሱስ መንገድ ፕሮጀክት የሀሙሲት – መካነ ኢየሱስ – ስማዳ መንገድ ፕሮጀክት አንዱ አካል ነው። የፕሮጀክቱ አማካሪ መሐንዲስ ዓባይነህ ዓለማየሁ እንዳሉት […]
Source: Link to the Post