የሀሰት መረጃ በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ላይ ያሳደረው ጫናና መፍትሄው በሚል ርዕሰ ምክክር እየተካሄደ ነዉ። ታህሳስ 16፣ 2014 (አሻራ ሚዲያ) በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጥበብ አዳራሽ”የሀሰት መ…

የሀሰት መረጃ በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ላይ ያሳደረው ጫናና መፍትሄው በሚል ርዕሰ ምክክር እየተካሄደ ነዉ። ታህሳስ 16፣ 2014 (አሻራ ሚዲያ) በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጥበብ አዳራሽ”የሀሰት መረጃ በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ላይ ያሳደረው ጫና እና መፍትሔው” በሚል ርዕስ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በመርሃ ግብሩ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ዶክተር ኦባንግ ሚቶ የባህር ዳር ዩኒበርስቲ የጋዜጠኝነት እና ሥነ ተግባቦት መምህሩ ዶ/ር አደም ጫኔ እንዲሁም ሌሎች ተሳታፊዎች ተገኝተዋል። በመድረኩ የበቃ ዘመቻን ጨምሮ የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ፣ የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ በጦርነት ወቅት ታሪካዊ ዳሰሳ፣ የምዕራቡ ዓለም መገናኛ ብዙኃን የአፍሪካ ገጽታ እና ጫና በሚሉ ጉዳዮች ምክክር ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል :: ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 ዩትዩብ:- https://bit.ly/33XmKro ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 ዩትዩብ:- https://bit.ly/33XmKro

Source: Link to the Post

Leave a Reply