የሀውቲ ታጣቂዎች በቀይ ባህር እና ህንድ ውቅያኖስ በ4 መርከቦች ላይ ጥቃት አደረሱ

የሀውቲ ታጣቂዎች በህንድ ውቅያኖስ ላይ ስትጓዝ የነበረችውን ኤምኤስሲ ኦሪዎን እቃ ጫኝ መርከብን በድሮን በማጥቃታቸው ገልጸዋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply