የሀውቲ ታጣቂዎች በቀይ ባህር እና በህንድ ወቅያኖስ 6 ጥቃቶች መፈጸማቸውን ገለጹ

ቡድኑ “የአሜሪካ የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ የሆነችውን ኢሰንሀወርን በቀይ ባህር ሰማናዊ ክፍል በበርካታ ሚሳይሎች እና ድሮኖች አድርገናል” ብሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply