“የሀገሪቱን ችግሮች በዘላቂነት መፍታት የሚቻለው የተማረ የሰው ኃይል ማፍራት ሲቻል ነው” ፕሮፌሰር ጌትነት ታደለ

እንጅባራ: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ሳይንስ ተመራማሪ ናቸው ፕሮፌሰር ጌትነት ታደለ። ውልደታቸው በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አየሁ ጓጉሳ ወረዳ ነው። ያኔ መሰረተ ልማት ባልተሟላበትና ትምህርት ቤቶችን በቅርበት ማግኘት በማይቻልበት ዘመን ችግሮችን ተቋቁመው በመማር አሁን ለደረሱበት ከፍተኛ ማዕረግ በቅተዋል፡፡ የችግሮች ሁሉ መፍቻ ቁልፍ ትምህርት ብቻ እንደኾነ በፅኑ የሚያምኑት ፕሮፌሰር ጌትነት ታደለ አሁን ያለው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply