“የሀገሪቱ የፖለቲካ መድረክ ከግጭት አዙሪት እንዲወጣ እና ሰላማዊ አማራጮች እንዲዘወተሩ በርካታ ሥራዎች ተሠርተዋል” ሰላማዊት ካሳ

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ለብዙኅን መገናኛ ተቋማት መግለጫውን የሰጡት የአገልግሎቱ ሚኒስትር ድኤታ ሰላማዊት ካሳ “የመንግሥት የሰላም ፈላጊነት ጽኑ አቋም ትናንትም የነበረ፤ ዛሬም ያለ እና ነገም በተግባር ታጅቦ የሚቀጥል ይኾናል” ብለዋል፡፡ መንግሥት ለሰላም ያለውን ጽኑ ፍላጎት እና የማይናወጥ ወጥ አቋም ወደ ሥልጣን ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ በተደጋጋሚ አሳይቷል ያሉት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply