“የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ዋና ዓላማ ሰላም የኾነችና ለዜጎች የምትመች ኢትዮጵያን መገንባት ነው” ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም

ባሕርዳር:የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ባለብዙ መልክ ናት። ሕዝቦቿም ከጠበቀ አንድነት ተቀድተው በመዋሃድ እንደ አለላ ቀለም ደምቀው የሚኖሩ ናቸው። ይህንን የአንድነት እሴት ለመናድ የፈለጉ የውስጥ እና የውጭ ጠላቶች በየዘመናቱ ቢነሱም ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያ ግን ለክፉው ነገር ሁሉ እምቢ እያሉ የበለጠ በመተሳሰር ዘመናትን ሊሻገሩ ችለዋል። የኢትዮጵያውያን የኑረት እውነታ ይኸው ቢኾንም ለዘመናት የካበተውን እሴት በሚቃረን መልኩ አፍራሽ የኾኑ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply