የሀገርን አንድነት ለመናድ የሚሰሩ ሁሉ ከድርጊታቸዉ እንዲቆጠቡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ አሳሰቡ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2013 (አብመድ) ባለፉት ሁለት ዓመታት በመንግስትና በምክር ቤቱ ተሰሩ ያሏቸዉን ሥራዎችና ተግዳሮቶች የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤዉ አንስተዋል። በደንምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ የታገቱ ተማሪዎችና የዘገዩ የፍትህ ጉዳዮችን በተመለከተ አብመድ ለአፈ ጉባኤው ጥያቄ እንስቷል፤ ተማሪዎንችን ማገት አለመረጋጋት እንዲፈጠር ለማድረግ ቢሆንም ምክር ቤቱና የፍትህ አካላት በቅርበት እየተከታተሉት እንደሆነ ምላሽ ሰጥተዋል አፈጉባኤዉ። “የዘገየ ፍትህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply