“የሀገር ልጅነታችሁን እንድታሳዩ ለቀረበላችሁ ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ ወንድም-እህቶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ!!” ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

ሰኞ ታህሳስ 18/ 2014 (አዲስ ማለዳ) ጠቅላይ ሚኒስትር (ዶ/ር) ዐቢይ አሕመድ ለቀረበላቸው ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ አገር ቤት እየገቡ ላሉ ኢትዮጵያን የእንኳን ደህና መጣችሁ!! መልዕክት አስተላልፈዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። ሀገር በአንድ ግዙፍ ቤተሰብ ሊመሰል ይችላል። አንድ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply