የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት ከማስከበር ባሻገር የልማት ሥራዎችን እያከናወነ ነው፡፡

ወልድያ፡ መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ምስራቅ ዕዝ የ801ኛ ኮር በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ቀዩ ጋሪያ ቀበሌ የተቀናጀ የጤና አገልግሎት መስጠት የሚችል ጤና ኬላ ለመገንባት የማስጀመሪያ ፕሮግራም አከናውኗል፡፡ ለግንባታው 10 ሚሊየን ብር ተመድቧል፡፡ በዚህ ዓመት ተጠናቆ በ2016 በጀት ዓመት ለአገግሎት እንደሚበቃም በዕለቱ ተገልጧል፡፡ የ801ኛ ኮር አዛዥ ብርጋዴር ዘውዱ ሰጥአርጌ ሠራዊቱ ለራያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply