የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊስ ድምጸ ወያነ ሲጠቀምበት የነበረዉን በመቀሌ የሚገኘዉን ስቱድዮ መቆጣጠራቸዉ ተገለፀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ   ህዳር 25 ቀን 2013 ዓ.ም…

የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊስ ድምጸ ወያነ ሲጠቀምበት የነበረዉን በመቀሌ የሚገኘዉን ስቱድዮ መቆጣጠራቸዉ ተገለፀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 25 ቀን 2013 ዓ.ም…

የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊስ ድምጸ ወያነ ሲጠቀምበት የነበረዉን በመቀሌ የሚገኘዉን ስቱድዮ መቆጣጠራቸዉ ተገለፀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 25 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ከትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት እና ሰማእታት ሃዉልት አቅራቢያ የሚገኘዉን እና ጁንታዉ ሕወሓት ሲጠቀምበት የነበረዉን በመቐለ የሚገኘዉን ስቱድዮ የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊስ ተቆጣጥሮታል፡፡ የስቱድዮዉ የተለያዩ ክፍሎች እና ቁሳቁሶች በጁንታዉ ሃይል ጉዳት እንዲደርስባቸዉና እንዲወድሙ መደረጋቸውም ታውቋል፡፡ በአሁኑ ሰአትም ስቱድዮዉ ሙሉ በሙሉ በመከላከያ እና በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ የድምጸ ወያነ ሬድዮና ቴሌቭዥን ስቱድዮን ሕወሓት ህዝብን የማወናበጃ መረጃዎችን ሲያሰራጭበት እና ለፕሮፖጋንዳዉ ሲጠቀምበት መቆየቱን ኦቢኤንን ጠቅሶ የዘገበው ኢትዮ መረጃ ኒውስ ነው፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply