‘የሀገር መድህን ሸንጎ’ እንዲመሰረት ጥሪ አቀረ

ራሱን የኢትዮጵያ ፌደራሊት ሐይሎች ጥምረት ብሎ የሚጠራው የሀያ ገደማ ፓርቲዎች ስብስብ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ችግሮች ለመፍታት ሁሉም ሐይሎች ያሳተፈ «የሀገር መድህን ሸንጎ» እንዲመሰረት ጥሪ አቀረበ፡፡ የጥምረቱ ሊቀ መንበር ጨምሮ ሌሎች ፓርቲዎች ያሉበት የፌደራሊት ሐይሎች ጥምረት መግለጫ ጥምረቱ አይወክልም ሲል ተቃውሞው ይገልፃል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply