“የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች እያበረከቱት ለሚገኘው ልዩ አስተዋፅኦ የክልሉ መንግሥት ታላቅ ምስጋና ያቀርባል” የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ ባስተላለፈው መልእክት፤ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ውጤታማ ፍጻሜ እንዲኖረው ለማስቻልና ደም አፋሳሽ ግጭቶች በውይይትና ሰላማዊ በሆነ መንገድ ብቻ እንዲፈቱና ክልላችን ከግጭት አዙሪት እንዲወጣ የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች እያበረከቱት ለሚገኘው ልዩ አስተዋፅኦ የክልሉ መንግስት ታላቅ ምስጋና ያቀርባል ብሏል። ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply