“የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶችና ወጣቶች ለሰላም ዘብ ሊቆሙ ይገባቸዋል።” ሜጀር ጀኔራል ሙሉዓለም አድማሱ

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር አሁን ያለውን አንጻራዊ ሰላም ዘላቂ ለማድረግ የሚያስችል ውይይት እያካሄደ ነው። የሰሜን ምዕራብ እዝ ምክትል አዛዥ ፣የባሕር ዳር እና አካባቢው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ብርጋዴል ጀኔራል ሙሉዓለም አድማሱ ጨምሮ የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች እና ጥሪ የተደረገላቸው የከተማው ነዋሪዎች በውይይቱ ተሳትፈዋል። የባሕር ዳር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply