የሀገር ቀንዲል ጸሐፊ ትዕዛዛት አክሊሉ ሐብተወልድ

ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በያዝነው ሳምንት 1953 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ኾነው የተሾሙትን ኢትዮጵያዊ ጸሐፊ ትዕዛዛት አክሊሉ ሐብተወልድን እንቃኛለን፡፡ ጸሐፊ ትዕዛዛት አክሊሉ ሐብተወልድ በኢትዮጵያ የዘመናዊ ዲፕሎማሲ ታሪክ ስመ ጥር ናቸው፡፡ በዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡ ዘንድ ሀገራቸውን ከፍ ለማድረግ በተደረገው እልህ አስጨራሽ የዲፕሎማሲ ትግል ጣሊያንን ጨምሮ ከሌሎች ኃያላን ሀገራትም አንገት ላንገት ተናንቀው በድል የተመለሱ የኢትዮጵያ ቀኝ ክንድ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply