የሀገር ባለውለታ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት/ንጉሰ ጎጃም ወከፋ/ !

ደብረማርቆስ: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የንጉሥ ተክለ ሃይማኖትን ታሪክ ለማወቅ የጎጃም ገዥዎችን ታሪክ መመልከት አስፈላጊ ነው፡፡ የጎጃም ሀገረ ገዥዎች ታሪክ የሚጀምረው ከደጃዝማች ዮሴዴቅ (1744 – 1749) እንደኾነ በርካታ የታሪክ ፀሐፊዎች ዘግበውታል፡፡ ዮሴዴቅ በዳግማዊ ኢያሱ ብርሃን ሰገድ (1664-1699) ዘመን ለማዕከላዊ መንግሥት አልገብርም ብሎ ከማስቸገር አልፎ እስከ ጨጨሆ በር ድረስ እየጋለበ ለጎንደር ቤተ መንግሥት ስጋት ፈጥሮ እንደነበር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply