የሀገር ባለውለታ ጀግኖችን ለትውልድ ማስተማርያነት መጠቀም እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።

አዲስ አበባ፡ ሕዳር 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ባለውለታ ጀግኖችን መዘከርና ጀብዳቸውን አውቆ ለትውልድ ማስተማርያነት መጠቀም እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ የተገነባውን የሌተናል ኮሎኔል አብዲሳ አጋ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መርቀዋል። ከንቲባዋ እንዳሉት የሌተናል ኮሎኔል አብዲሳ አጋ ታሪክ የግለሰብ ሳይኾን የኢትዮጵያ ታሪክ ነው። ለሀገሩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply