“የሀገር ችግር የሚፈታው በትምህርት በመኾኑ በሕጻናት ደረጃ ፆታን መሰረት አድርጎ የሚመጣ ማኅበራዊ ቀውስን መፍታት ያስፈልጋል” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕጻናት ቀን ” የሕጻናትን የትምህርት ተሳትፎ እና ጥራት የማሳደግ ጊዜው አሁን ነው” በሚል መሪ መልእክት በባሕር ዳር ከተማ ተከብሯል። የበዓሉ አዘጋጅ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ብርቱካን ሲሳይ እንዳሉት ሕጻናት በአካል እና በአዕምሮ ያልበሰሉ በመኾናቸው የኅብረተሰቡን እና የመንግሥትን ልዩ ድጋፍ ይሻሉ ብለዋል። የሕጻናት መብቶች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply