የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በሀገሪቱ ልማት እና ኢንቨስትመንት ለመሳተፍ ዝግጁ መኾናቸውን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ ዓለም ሀገራት የሚኖሩ ሁለተኛ ትወልድ ኢትዮጵያውያን ክረምቱን ወደ ሀገራቸው በመግባት አሻራቸውን እንዲያኖሩ ጥሪ ማድረጋቸው ይታወሳል። ይህን ተከትሎ ዛሬ በ26ኛው የሐረር ቀን በዓል ላይ ለመሳተፍ ከአውስትራሊያ እና አሜሪካ በርካታ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን አዲስ አበባ ገብተዋል። ከእነዚህ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን መካከል በአውስትራሊያ ጠቅላላ ሀኪም የኾኑት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply