የሁለቱ ዒድ እውነታዎች፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል የሁለቱ ስያሜ በዒድ የሚጀምር ነው፡፡ ዒድ አል አድሃ እና ዒድ አልፈጥር በመባልም ይታወቃሉ። ዒድ ቃሉ አረበኛ ሲኾን ትርጉሙም በዓል፣ ድግስ፣ ዓመት በዓል እንደ ማለት ነው። የዒድ አል አድሃ በዓል የመስዋዕትነት በዓል በመባል ይታወቃል። በዓመተ ሒጅራ አቆጣጠር መሠረት በመጨረሻው ወር 10ኛ ቀን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply