የሁለቱ የመብት ድርጅቶች የጋራ ሪፖርት

በኢትዮጵያ፣ ምዕራብ ትግራይ እየተባለ በሚጠራውና አከራካሪ ሆኖ በቆየው ከተሞች ውስጥ መጠነ ሰፊ የጅምላ እስር፣ ግድያና አስገድዶ ከመኖሪያ ማባረርን የመሰሉ የጭካኔ ድርጊቶች መንሰራፋታቸውን የመብት ተሟጋቾቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናልና ሂዩማን ራይትስ ዋች ባወጡት የጋራ ሪፖርት አስታወቁ። ተቋማቱ ተጨማሪ የጭካኔ አድራጎቶችን ለመከላከል አፋጣኝ ዓለማቀፋዊ እርምጃ እንዲወሰድም ጠይቀዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply