“የሁለት ወረዳ ሕዝብ አሁንም ድረስ ነጻ አልወጣም፤ ሰብዓዊ ድጋፍም ማድረስ አልተቻለም” የተከበሩ ወይዘሮ ፀሃይነሽ ገብሬ

ባሕርዳር: የካቲት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመራጭ ተመራጮች የማጠቃለያ ውይይት በክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት እና በተወካዮች መካከል እየተካሄደ ነው፡፡ በማጠቃለያ የውይይት መድረኩ ተመራጮች አሉ ያሏቸውን ውስንነቶች እና እጥረቶች አንስተዋል፡፡ የሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ከተቀሰቀሰ በኋላ ተደጋጋሚ ደም አፋሳሽ ጦርነቶች ተካሂደዋል። በቅርቡ ደግሞ የሰላም ሥምምነት ተደርሶ በሁለቱ ወገኖች መካከል ተኩስ መቆሙ ይነገራል፡፡ ከሠላም ሥምምነቱ ማግስት በዋግ ኽምራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply