“የሁለት ውኃዎች ዐቢይ ስትራቴጂ” መጽሐፍ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት በአብርሆት ቤተ መጽሐፍት እየተደረገ ይገኛል፡፡

አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ከዋልታ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት “የሁለት ውኃዎች ዐቢይ ስትራቴጂ” የተሰኘ መጽሐፍ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ይገኛል። መጽሐፉ ለኢትዮጵያ ሕልውና ከፍተኛ ሚና ባላቸው የዓባይ ወንዝ እና ቀይ ባሕር ላይ የሚያጠነጥን ሲኾን በስድስት ምዕራፎችም የተከፋፈለ ነው።መጽሐፉ የዓባይ ተፋሰስ እና የባሕር በር ጉዳይ ዐቢይ ስትራቴጂ አዲስ ዕይታ፣ በዓባይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply