“የሁሉም በሁሉም የኾነውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት የአንድ ወገን ብቻ አድርጎ ማየት ሀገርን እንደመካድ ይቆጠራል” የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊቱን እንደ ዓይኑ ብሌን ሌት ተቀን ነቅቶ ከሚጠብቀው ከአብራኩ ከወጣበት ሕዝብ ለመነጠል የሚደረገው ግብግብ በምንም መለኪያ ተቀባይነት አይኖረውም ብሏል የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ። የቢሮው ሙሉ መልእክት ቀጥሎ ይቀርባል። ሀገር እንደ ሀገር ጸንታ ዳር ድንበሯ እና ሉኣላዊነቷ ተከብሮ ሕዝቦቿና ሃብታቸዉ ከማንኛውም ጠላት ተጠብቆ እንዲኖር አንድ ወጥ የኾነ የመከላከያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply