የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/rkSl4FzHg94hX4mq4WP1nPGEwuEbxIlXtbhrsx_5BBiAdV7L_797SfpY9ol2M_a8U-48OVnuQw-T9McMEy-m5Bx6IX7-rkCZTNDp5zMdz8FmNTH7nOP2MLtJSVefe23WjVd0AyQrehxH77v3wQi7ErwEIqTxo9hL7xTOOPstWwI8D8vSjpas5q73vpzvf3S_CojXHpS_rVy4a6f3lneEdLg6b4yEoK0Qkn4QCzWF2SILBXxB3Gizyib1bnTWSvIdmEvLQrLaxTGQ4aWUVfF27x6FSJOquAYZxM71iyGEn0xFc0zxdctyB4BzGU4yndqVf7eVbAak-nPPVibdV3ykhA.jpg

የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡

የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ሚኒስቴሩ በላከው መረጃ እንዳስታወቀውከመጋቢት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በስራ ላይ በነበረበት ዋጋ እንዲቀጥል ተወስኗል፡፡

መጋቢት 27 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcas

Source: Link to the Post

Leave a Reply