የሁውቲ ታጣቂዎች በየመን ለማካሄድ በታቀደው ድርድር ሳኡዲ አደራዳሪ መሆን አትችልም ብለዋልለአመታት በየመን እየተካሄደ ካለው ጦርነት ጋር በተያያዘ ስሟ በሰፊው የሚነሳው ሳኡዲአረቢያ የየመንን…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/aVZXpwhuhme_h4ZRapy25xjvKtMfmuVxyHrQ0sTwLRQTB5v9bqX2IXexInTktJm3kst0oQJ7mJEU1ov_MI-yzNBFO1-EU4ZERLaR8D6opnAjTHV8z922XNaqYb5LfRmT1qLOFx3OSZnK-AHbvSgB8EKoL0uzlLk5dfEuuYd8HBSTXb1dUGf7SY7abEGgHFRBCQ3KZ-4GTCjqNFqaSCFIkzF382Hph48PY4JtvSFv0tBr9t1OI_Wq7kSjHY6VkSE-Bxk37F1WPAe6rk4_8V76B6wqY448Lt7uu9lirpL9me6I9taECzpxrWK5khbS8glT10i1F35i95qVgyxNjqgt6Q.jpg

የሁውቲ ታጣቂዎች በየመን ለማካሄድ በታቀደው ድርድር ሳኡዲ አደራዳሪ መሆን አትችልም ብለዋል

ለአመታት በየመን እየተካሄደ ካለው ጦርነት ጋር በተያያዘ ስሟ በሰፊው የሚነሳው ሳኡዲአረቢያ የየመንን ሃይሎች ለማደራደር በሚደረገው ጥረት ምንም አይነት ድርሻ ሊኖራት እንደማይገባ አስታውቋል

ሁውቲ ይህን ያለው የድርድር ሂደቱ በሳኡዲ መዲና ሪያድ ለማድረግ መታቀዱን በመቃወም ነው

የሁውቲ አብዮታዊ ከፍተኛ ኮሚቴ ሊቀመንበር እንዳስታወቀው ከሆነ ሳኡዲ ከተዋጊዎች አንዷ ናትና ለማሸማገል አትችልም ብለዋል

በሳኡዲ የሚመራው ጦር ለአመታት በጦር ውርጅብኝ ያረሳትን የመንን መልሶ ለማቋቋም ድርድር ለማካሄድ ሳኡዲ አረቢያ የሁውቲ ታጣቂዎችን ለመጋበዝ አቅዶ ነበር

ድርድሩ እንዲካሄድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትም ድጋፉን ሲሰጥ መቆየቱን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡

አብዱልሰላም አንሳር
መጋቢት 07 ቀን 2014 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply