የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ

https://gdb.voanews.com/8392A94B-FD17-4C0C-819C-6E71776DF383_cx1_cy0_cw98_w800_h450.jpg

ኢትዮጵያ ውስጥ በሃይማኖት አባቶችና በሃገር ሽማግሌዎች መካከል ይደረግ የነበረው የሰላም ጥረት የተሰናከለው “የህወሃት መሪዎች ባቀረቡት ቅድመ ሁኔታ ምክንያት ነው” ሲል የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ዛሬ ገለጸ።

ጉባኤው “ሃገሮች እያደረጉ ነው” ያለውን ጫናም አውግዟል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply