”የሃይማኖት አባቶች የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም እና አንድነት ለማረጋገጥ የላቀ አስተዋጽኦ አላቸው“ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ ሀገራዊ ሰላምን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የሃይማኖት አባቶች የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ተጠይቋል፡፡ ዘላቂ ሀገራዊ ሰላምን ለማረጋገጥ የሃይማኖት አባቶች የበኩላቸውን ኀላፊነት እንዲወጡም የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱዓለም ጥሪ አቅርበዋል። ‘የሃይማኖት ተቋሞቻችን ለዘላቂ ሰላማችን’ በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በሠላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት በሚካሄደው የሰላም ኮንፍረንስ ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply