የሄይቲ የዳያስፖራ ጋዜጣ ሐሰተኛ ወሬዎችን እየተዋጋ ነው

https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-c5e6-08dbd5602fcd_tv_w800_h450.jpg

በኒው ዮርክ የሚኖሩ በርካታ የሄይቲ ተወላጆች፣ የፍልሰተኞች ጉዳይንም ኾነ ወንጀልን አስመልክቶ ለሚወጡ ሐሰተኛ መረጃዎች ተጋላጭ ኾነዋል።

አንድ ታማኝ የዳያስፖራ ጋዜጣ ግን፣ ይህን ሐሳዊነት እየተዋጋ ይገኛል።  

ክሪስቲና ሴይሴዶ ስሚት ከብሩክሊን የላከችውን ዘገባ ነው፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply