የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ ስለሙስሊሞች በሰጡት አስተያየት ተቃውሞ ተነሳባቸው

የህንዱ ዋና ተቃዋሚ ኮንግረስ ፓርቲ ተገቢ ያልሆነ አስተያየት ሰጥተዋል ባላቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ሞዲ ላይ የምርጫ ኮሚሽኑ እርምጃ እንዲወስድ አቤቱታ ማቅረቡ ተገልጿል

Source: Link to the Post

Leave a Reply