የህወሃት ሽብር ቡድን በተቆጣጠራቸው የራያ ቆቦ ወረዳ አራዶም ከተማ እድሜያቸው ከ15-55 የሚሆኑ 19 ንፁሃን ሰዎችን ከመስከረም 3-5 ባሉት ቀናት ውስጥ ብቻ መረሸኑ ታውቋል። በዚህ መሰረት…

የህወሃት ሽብር ቡድን በተቆጣጠራቸው የራያ ቆቦ ወረዳ አራዶም ከተማ እድሜያቸው ከ15-55 የሚሆኑ 19 ንፁሃን ሰዎችን ከመስከረም 3-5 ባሉት ቀናት ውስጥ ብቻ መረሸኑ ታውቋል። በዚህ መሰረት የተገደሉት 1:- በላይነሽ ጉግሳ አድሜ55″ 2:-አለሙ ጉግሳ አድሜ 20… 3:- አያሌው አበራ እድሜ 52″ 4:-ሲሳይ አየነ እድሜ 54 5:-ዘገየ ታየ እድሜ 57 6:-ደሳለኝ ቢሰጥ እድሜ 38 7:-አማረ ካሳው እድሜ 30″ 8:-ካሳ በሪሁን እድሜ 45 9:-ግረማ ታደሰ እድሜ 32 10:- ኮራ ብራሀኑ እድሜ 18 11:- ቤዛ ትዛዙ እድሜ 24 12:- አታሌ ዝናቡ እድሜ 26 13:- ታደሰ ኮራ እድሜ 32 14:- ደምሌ ጫኔ እድሜ 28 15:- ደሳለ ማረየ እድሜ 54 ሌሎች ቄስ ተማሪወች ስማቸው ያል ታወቀ እድሚያቸው ከ15 አስከ20 የሆኑ 4 ወጣቶች ተገለዋል። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply