የህወሃት ከባድ መሳሪያዎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት አደረሱ

https://gdb.voanews.com/65c699c8-0e8d-4c74-b093-cb87ab99d0c8_tv_w800_h450.jpg

ጦርነት ከሚካሄድባቸው የደሴ ከተማ አቅራቢያ አካባቢዎች የህውሃት ኃይሎች ወደ ከተማዋ በተኮሱት ከባድ መሳሪያ በሰዎች ላይ የሞትና የአካል ጉዳት መድረሱን የደሴ ከተማ አስተዳዳር ገለጸ፡፡

ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ጋር ቆይታ የነበራቸው የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ሰይድ የሱፍ ከባድ መሳሪያዎቹ ንጹኃንን ኢላማ አድረገዋል ሲሉ ይከሳሉ፡፡

ከተማዋ ውስጥ ዛሬ ተፈጥሮ ነበር ባሉት የሃሰት ፕሮፓጋንዳ በህዝቡ ዘንድ መደናገት ቢከሰትም አሁን ከተማዋ አስተማማኝ ሰላም ናት ብለዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply