You are currently viewing የህወሓትን የጥፋት ቡድን የሚቃወም ሰልፍ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ ነው

የህወሓትን የጥፋት ቡድን የሚቃወም ሰልፍ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ህዳር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የህወሓት የጥፋት ቡድን በሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈፀመውን የሽብር ተግባር እንደሚያወግዙ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ገልፀዋል፡፡
ነዋሪዎቹ መከላከያ ሰራዊቱ የጀመረውን ህግ የማስከበር እና የህልውና ተልዕኮ አጠናክሮ እንዲቀጥልም ነው በሰላማዊ ሰልፍ የጠየቁት፡፡
መከላከያ ሠራዊቱም የጀመረውን ህግ የማስከበር ተግባር ዳር እንዲያደርስ ከጎኑ እንደሚሰለፉም ገልፀዋል፡፡

The post የህወሓትን የጥፋት ቡድን የሚቃወም ሰልፍ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply