You are currently viewing የህወሓት ሕጋዊ ሰውነት ስረዛ ይነሳልኝ ጥያቄ ተቀባይነት እንዳላገኘ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ  – BBC News አማርኛ

የህወሓት ሕጋዊ ሰውነት ስረዛ ይነሳልኝ ጥያቄ ተቀባይነት እንዳላገኘ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/a5e0/live/eadbf260-f164-11ed-a142-ab0e42bfd9c3.jpg

ህወሓት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተላለፈበትን የፓርቲው ሕጋዊ ሰውነት ስረዛ እንዲነሳለት ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ መደረጉን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ምርጫ ቦርድ ህወሓት ሕጋዊ ሰውነት አግኝቶ ለመንቀሳቀስ የሚችለው በተደነገገው አዋጅ መሠረት በድጋሚ የምዝገባ ጥያቄ ሲያቀርብ እና ቦርዱ ሕጉ

Source: Link to the Post

Leave a Reply